Bible Verses by Topic

ስለ መንፈስ ቅዱስ

ዕብራውያን 3:7-8
ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ እንደሚል። ዛሬ ድምፁን ብትሰሙት፥ አባቶቻችሁ እኔን የፈተኑበት የመረመሩበትም አርባ ዓመትም ሥራዬን ያዩበት በምድረ በዳ በፈተና ቀን በማስመረር እንደ ሆነ፥ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ።
30
Pause     Prev     Next