Bible Verses by Topic

ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ጥቅሶች

መዝሙር 2:7-8
ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ። ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
30
Pause     Prev     Next