Bible Verses by Topic

ስለ ጥንካሬ

መዝሙር 27:13-14
የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ምድር አይ ዘንድ አምናለሁ። እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።
30
Pause     Prev     Next