Bible Verses by Topic

ተአምራት በብሉይ ኪዳን

2ኛ ነገሥት 6:5-7
ከእነርሱም አንዱ ምሰሶውን ሲቆርጥ የምሳሩ ብረት ወደ ውኃው ውስጥ ወደቀ፤ እርሱም። ጌታዬ ሆይ፥ ወየው! ወየው! የተዋስሁት ነበረ ብሎ ጮኽ። የእግዚአብሔርም ሰው። የወደቀው ወዴት ነው? አለ ስፍራውንም አሳየው፤ እንጨትም ቆርጦ በዚያ ጣለው፥ ብረቱም ተንሳፈፈ። እርሱም። ውሰደው አለ፤ እጁንም ዘርግቶ ወሰደው።
30
Pause     Prev     Next