Bible Verses by Topic

ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ጥቅሶች

ዳንኤል 7:14
ወገኖችና አሕዛብ በልዩ ልዩ ቋንቋም የሚናገሩ ሁሉ ይገዙለት ዘንድ ግዛትና ክብር መንግሥትም ተሰጠው፤ ግዛቱም የማያልፍ የዘላለም ግዛት ነው፥ መንግሥቱም የማይጠፋ ነው።
30
Pause     Prev     Next