Bible Verses by Topic

ተአምራት በብሉይ ኪዳን

2ኛ ነገሥት 2:14
ከኤልያስም የወደቀውን መጎናጸፊያ ወስዶ ውኃውን መታና። የኤልያስ አምላክ እግዚአብሔር ወዴት ነው? አለ፤ ውኃውንም በመታ ጊዜ ወዲህና ወዲያ ተከፈለ፤ ኤልሳዕም ተሻገረ።
30
Pause     Prev     Next