Bible Verses by Topic

ተአምራት በብሉይ ኪዳን

2ኛ ነገሥት 2:11
ሲሄዱም። እያዘገሙም ሲጫወቱ፥ እነሆ፥ የእሳት ሰረገላና የእሳት ፈረሶች በመካከላቸው ገብተው ከፈሉአቸው፤ ኤልያስም በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ወጣ።
30
Pause     Prev     Next