Bible Verses by Topic

እግዚአብሔርን ስለ መፈለግ

መዝሙር 40:16
አቤቱ፥ የሚፈልጉህ ሁሉ በአንተ ደስ ይበላቸው ሐሤትም ያድርጉ፤ ሁልጊዜ ማዳንህን የሚወድዱ ዘወትር። እግዚአብሔር ታላቅ ይሁን ይበሉ።
30
Pause     Prev     Next