Bible Verses by Topic

ስለ ባህሪ ጥቅሶች

ሐዋርያት 20:36-38
ይህንም ብሎ ተንበርክኮ ከሁላቸው ጋር ጸለየ። ሁሉም እጅግ አለቀሱ፥ ጳውሎስንም አንገቱን አቅፈው ይስሙት ነበር፤ ይልቁንም። ከእንግዲህ ወዲህ ፊቴን አታዩም ስላላቸው ነገር እጅግ አዘኑ። እስከ መርከብም ድረስ ሸኙት።
30
Pause     Prev     Next