Bible Verses by Topic

የኢየሱስ ተአምራት

ማቴዎስ 14:34-36
ተሻግረውም ወደ ጌንሴሬጥ ምድር መጡ። የዚያ ቦታ ሰዎችም ባወቁት ጊዜ በዙርያው ወዳለ አገር ሁሉ ላኩ፥ ሕመምተኞችንም ሁሉ ወደ እርሱ አመጡ፤ የልብሱንም ጫፍ ብቻ ሊዳስሱ ይለምኑት ነበር፤ የዳሰሱትም ሁሉ ዳኑ።
30
Pause     Prev     Next