Bible Verses by Topic

እግዚአብሔርን ስለማየት

ዮሐንስ 14:8-9
ፊልጶስ። ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ?
30
Pause     Prev     Next