Bible Verses by Topic

የአምልኮ ጥቅሶች

መዝሙር 92:5-7
አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው። ሰነፍ ሰው አያውቅም። ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም። ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።
30
Pause     Prev     Next