Bible Verses by Topic

ስለ መንፈስ ቅዱስ

1ኛ ተሰሎንቄ 4:7-8
ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና። እንግዲህ የሚጥል ሰውን የጣለ አይደለም፥ መንፈስ ቅዱስን በእናንተ እንዲኖር የሰጠውን እግዚአብሔርን ነው እንጂ።
30
Pause     Prev     Next