Bible Verses by Topic

ስለ መንፈስ ቅዱስ

ሚክያስ 3:8-10
እኔ ግን በደሉን ለያዕቆብ፥ ኃጢአቱንም ለእስራኤል እነግር ዘንድ በእግዚአብሔር መንፈስ ኃይልንና ፍርድን ብርታትንም ተሞልቻለሁ። ፍርድን የምትጠሉ ቅን ነገርንም ሁሉ የምታጣምሙ እናንተ የያዕቆብ ቤት አለቆችና የእስራኤል ቤት ገዦች ሆይ፥ እባካችሁ ይህን ስሙ። ጽዮንን በደም፥ ኢየሩሳሌምንም በኃጢአት ይሠራሉ።
30
Pause     Prev     Next