Bible Verses by Topic

እግዚአብሔርን ስለ መፈለግ

ኢዮብ 8:5-6
እግዚአብሔርን ብትገሠግሥ፥ ሁሉንም የሚችለውን አምላክ ብትለምን፥ ንጹሕና ቅን ብትሆን፥ በእውነት አሁን ስለ አንተ ይነቃል፥ የጽድቅህንም መኖሪያ ያከናውንልሃል።
30
Pause     Prev     Next