Bible Verses by Topic

ተአምራት በብሉይ ኪዳን

ዘጸአት 7:8-10
እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ሲል ተናገራቸው። ፈርዖን። ተአምራትን አሳዩኝ ሲላችሁ፥ አሮንን። በትርህን ወስደህ እባብ እንድትሆን በፈርዖን ፊት ጣላት በለው። ሙሴና አሮንም ወደ ፈርዖን ገቡ፥ እግዚአብሔርም እንዳዘዛቸው እንዲሁ አደረጉ፤ አሮንም በትሩን በፈርዖንና በባሮቹ ፊት ጣለ፥ እባብም ሆነች።
30
Pause     Prev     Next