Bible Verses by Topic

ስለ ሚስቶች

ምሳሌ 31:10-12
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። የባልዋ ልብ ይታመንባታል። ምርኮም አይጐድልበትም። ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።
30
Pause     Prev     Next