Bible Verses by Topic

ስለ ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር ስላለው ግንኙነት

ዮሐንስ 8:16-18
የላከኝ አብ ከእኔ ጋር ነው እንጂ ብቻዬን አይደለሁምና እኔ ብፈርድ ፍርዴ እውነት ነው። የሁለት ሰዎችም ምስክርነት እውነት እንደ ሆነ በሕጋችሁ ተጽፎአል። ስለ ራሴ የምመሰክር እኔ ነኝ፥ የላከኝም አብ ስለ እኔ ይመሰክራል።
30
Pause     Prev     Next